Ethiopia News Today

ኢትዮጵያ 350 ሚሊየን ዶላር ልትበደር ነው። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለሁለተኛው ዘላቂና ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት ፖሊሲ ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር…

ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተጀመረ።

የ2017 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። የመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና በሁሉም የመፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠት ተጀምሯል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፣…

ሜሲ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቀድሞ ክለቡ ይጫወታል !

አርጀንቲናዊው ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በእግርኳስ ህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀድሞ ክለቡን በተቃራኒው ሆኖ የሚገጥም ይሆናል። በእግርኳስ ህይወቱ ለሶስት ክለቦች የተጫወተው ሊዮኔል ሜሲ በፒኤስጂ በነበረው ቆይታ ባርሴሎናን በተቃራኒው አልገጠመም። ፔኤስጂ ታሪክ በማይዘነጋው…

አቶ ዓምዶም ገብረስላሴ የመድረክ ሊቀመንበር ሆኑ።

ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ምክትል ሊቀመንበርና የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ሆነዋል።የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ” ታሪካዊ ” ሲል የጠራውን ጠቅላላ ጉባዔውን አካሂዶ አዲስ አመራር መምረጡን ይፋ አደረገ።” በሀገሪቱ ብቸኛው ቀዳሚ…

” የነዳጅ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል ” – ሚኒስቴሩ

የሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ።የሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከዛሬ ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሰኔ ወር ሲሸጥ…

ሓደጋ ባርዕ ደኒ ዴስኣ ኣብ ሳልስቲ ከምዝተዓገተን መሊኡ ንክጠፍእ ብዕቱብ ምስራሕ ከምዘድልን ቢሮ ሕርሻን ሃፍቲ ተፈጥሮን ትግራይ አፍሊጡ።

ሓደጋ ባርዕ ደኒ ዴስኣ ናይ ምስፍሕፍሕ ዕድሉ ከምዝተዓገተን መሊኡ ንክጠፍእ ብዕቱብ ምስራሕ ከምዘድልን ቢሮ ሕርሻን ሃፍቲ ተፈጥሮን ትግራይ አፍሊጡ።እቲ ባርዕ ሓዊ ኣብ ልዕሊ 43 ሄክታር  መሬት ጉድኣት ከምዘብፀሐ ዝሓበረ እቲ…

አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ።

#AAU #JIGJIGA #KABRIDAHRአንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ።የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ፦➡️ 3 ሺህ 334 የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ➡️ 2 ሺህ 859 የሁለተኛ ዲግሪ፣ ➡️…

ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንደስትሪ ኃ. የተ. የግ. ማኅበር

ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንደስትሪ ኃ. የተ. የግ. ማኅበር፣ ለደንበኞቹ ካዘጋጃቸው ሽልማቶች ውስጥ ስድስተኛ የሆነው ቢዋይዲ የኤሌክትሪክ መኪና ዕጣ፣ በጅማ ከተማ ለዕድለኛ ወጥቷል፡፡ በጅማ ቆጬ ሰፈር ነዋሪ የሆኑት ዕድለኛው አሸናፊ አቶ…

” አራት ሴቶች በደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ታፍነዉ ተወስደዋል ” – የጋምቤላ ክልል ፖሊስ

” በአንድ ዓመት ብቻ 16 ሕፃናት እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ከብቶች በታጣቂ ቡድኑ ተወስደዋል ! “የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ኦጉላ ኡጁሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለፁት በትናትናው ዕለት ከቀኑ 7 ሰዓት አከባቢ…