ለ3 ወራት የሚቆይ። የተረጋገጠ የትምህርት ማስረጃ እና CV ያስፈልጋል።ብዛት 6 ሰው (3 ወንድ እና 3 ሴት)የትራንስፖርት ወጪ እንዲሁም ምሳ ይሸፈናል። በየስድስት ወሩ በተመሳሳይ ሌሎች የዕድሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ።አድራሻ ፦ አዲስ አበባ ማስረጃችሁን ፦ በ Telegram @tikvahmagbot ላይ ይላኩ።

Tikvah EthioNews #Ethiopia