ወ/ሮ ኩሚ አብሬ በ35ኛው ዙር አድማስ ድጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ወ/ሮ ኩሚ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆኑ በጽዳት ሥራ በመሰማራት ህይወታቸውን በመምራት ላይ ይገኛሉ ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ የግል ስራ ለመስራት እንዳሰቡ ተናግረዋል፡፡