Ethiopia News Today

ኢትዮጵያ 350 ሚሊየን ዶላር ልትበደር ነው። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለሁለተኛው ዘላቂና ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት ፖሊሲ ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር…

” የነዳጅ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል ” – ሚኒስቴሩ

የሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ።የሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከዛሬ ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሰኔ ወር ሲሸጥ…

የጽዳት ሰራተኛዋ 2,000,000/ ሁለት ሚሊየን / ብር አፈሱ !

ወ/ሮ ኩሚ አብሬ በ35ኛው ዙር አድማስ ድጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ወ/ሮ ኩሚ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆኑ በጽዳት ሥራ በመሰማራት ህይወታቸውን በመምራት ላይ ይገኛሉ ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ…

WhatsApp ከU.S የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በሚገኙ መሳሪያዎች ላይ እንዳይሰራ ታገደ።

ባለቤትነቱ የmeta የሆነው WhatsApp በUnited states የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ባሉ መሳሪያዎች እንዳይጫን ተከልክሏል።ዋነኛ ምክነያት የተባለውም ከፍተኛ የደህንነት አደጋ ስላለው ነው።ምክር ቤቱ ከዚህ በፊትም tiktokን መስራቤቱ በሚገኙ መሳሪያዎች ላይ ban ማድረጉ…

ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ የጃምቦ ሪል ስቴት ብራንድ አምባሳደር ሆነ

ተወዳጁ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ የጃምቦ ሪል እስቴት ብራንድ አምባሳደር በመሆን ዛሬ ሰኔ 19/2017 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናወኗል። የጃምቦ ሪል ስቴት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ደበበ ሰይፉ…

” የውጭ ባንኮች እና ኢንቨስተሮች ማመልከቻቸውን ለብሔራዊ ባንክ ማቅረብ ይችላሉ ” – ብሔራዊ ባንክ

ኢትዮጵያ የባንክ ዘርፉን ለውጪ ባንኮች ክፍት ማድረጓን በይፋ አስታወቀች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች ለመክፈት የሚያስችለውን መመሪያ አጽድቋል። ባንኩ፥ መመሪያ ቁጥር SBB/94/2025 ወይም “የባንክ ሥራ…