ክለቦች በየግል ሜዳቸው መጫወት ካቆሙ አመታት ያለፉት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2017 ዓ.ም ውድድር ተጠናቀቀ።

ኢትዮጵያ መድን በታሪኩ የመጀመሪያ ዋንጫውን አንስቷል። በሱፐር ስፖርት ያለፉትን አመታት በአዲስ ቅርፅ የቀጥታ ሽፋን ያገኘው ሊጉ የአምስት አመት የቀጥታ ስርጭት ውል በይፋ ተጠናቋል። ሱፐር ስፖርት ባለፉት አመታት 802 ጨዋታዎችን በቀጥታ…