ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተጀመረ።

የ2017 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። የመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና በሁሉም የመፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠት ተጀምሯል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፣…

አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ የተማሪዎች የምርቃት ስነ-ስርዓት እና የዩኒቨርሲቲው የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል ማስጀመሪያ መርሐግብር ዛሬ አከናውኗል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ከ6,800 በላይ ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 304 ምሩቃን በሦስተኛ ዲግሪ (PhD) ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው፡፡ 352 በስፔሻሊቲ እና ሰብ-ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች እንዲሁም 2,859…

በቀጣይ አመት ማስተማር የማይችሉ ት/ቤቶች

በ2018 የትምህርት ዘመን ማስተማር የማይችሉ የትምህርት ተቋማትን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ይፋ አድርጓል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2018 የትምህርት ዘመን…

” የውጭ ባንኮች እና ኢንቨስተሮች ማመልከቻቸውን ለብሔራዊ ባንክ ማቅረብ ይችላሉ ” – ብሔራዊ ባንክ

ኢትዮጵያ የባንክ ዘርፉን ለውጪ ባንኮች ክፍት ማድረጓን በይፋ አስታወቀች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች ለመክፈት የሚያስችለውን መመሪያ አጽድቋል። ባንኩ፥ መመሪያ ቁጥር SBB/94/2025 ወይም “የባንክ ሥራ…