ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተጀመረ።

የ2017 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። የመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና በሁሉም የመፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠት ተጀምሯል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፣…

ዩኒቨርሲቲዎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞችን ዛሬ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም መቀበል ጀምረዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞችን ዛሬ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም መቀበል ጀምረዋል፡፡ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም…

ክለቦች በየግል ሜዳቸው መጫወት ካቆሙ አመታት ያለፉት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2017 ዓ.ም ውድድር ተጠናቀቀ።

ኢትዮጵያ መድን በታሪኩ የመጀመሪያ ዋንጫውን አንስቷል። በሱፐር ስፖርት ያለፉትን አመታት በአዲስ ቅርፅ የቀጥታ ሽፋን ያገኘው ሊጉ የአምስት አመት የቀጥታ ስርጭት ውል በይፋ ተጠናቋል። ሱፐር ስፖርት ባለፉት አመታት 802 ጨዋታዎችን በቀጥታ…

በአርተፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የሚፈጠሩ የእርቃን ምስሎች ስጋትነታቸው ጨምሯል !

” አንዳንዶች እነዚህን ምስሎች የቀድሞ የፍቅር አጋራቸውን ለመበቀል ይፈጥራሉ ” – ተመራማሪዎች ዓለማችን በተለያየ ጊዜ በርከት ያሉ የተራቀቁ ቴክኖሎጂዎችን እያስተናገደች ነው የመጣችው። ከቴክኖሎጂዎቹ ጋር ተያይዞ የሚፈጠሩ ስጋቶችንም በዛው ልክ አስተናግዳለች።…

በቀጣይ አመት ማስተማር የማይችሉ ት/ቤቶች

በ2018 የትምህርት ዘመን ማስተማር የማይችሉ የትምህርት ተቋማትን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ይፋ አድርጓል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2018 የትምህርት ዘመን…