ባለቤትነቱ የmeta የሆነው WhatsApp በUnited states የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ባሉ መሳሪያዎች እንዳይጫን ተከልክሏል።ዋነኛ ምክነያት የተባለውም ከፍተኛ የደህንነት አደጋ ስላለው ነው።ምክር ቤቱ ከዚህ በፊትም tiktokን መስራቤቱ በሚገኙ መሳሪያዎች ላይ ban ማድረጉ አይዘነጋም።
BigHabesha EthioNews #Ethiopia

Homebuyers committee cries foul as Court allows eight to purchase Access land Eight people purchased 4,133 sqm of fenced land belonging to Access Real Estate in Bole, at the back…
ኢትዮጵያ 350 ሚሊየን ዶላር ልትበደር ነው። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለሁለተኛው ዘላቂና ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት ፖሊሲ ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር…